ክፍለ ትምህርት ፫
ጊዜን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃል
፭, ማዕዜ ➙ መቼ ➙ when
እስከ ማዕዜኑ ➙ እስከ መቼ ➙ until when
ማዕዜ ማዕዜ ➙ መቼ መቼ ➙
ጠያቂ
ምሳሌ፦
❖ ማዕዜ ተወለድከ/ኪ ➙ መቼ ተወለድክ/ሽ?
❖ ማዕዜ ተወጥነ ትምህርት ➙ ትምህርት መቼ ተጀመረ?
❖ ማዕዜ ይኩን ከብካብነ ➙ ሰርጋችን መቼ ይሁን?
❖ ማዕዜ ንሑር ኀበ ሐዋሳ ➙ ወደ አዋሳ መቼ እንሂድ?
❖ ማዕዜ ንምጻእ ➙ መቼ እንምጣ?
❖ ማዕዜ ትመጽእ ➙ መቼ ትመጣለህ?
❖ ማዕዜ ትመጽእ እኅትከ/ኪ ➙ እኅትህ/ሽ?
❖ ማዕዜ ማዕዜ ትትሜሀር ልሳነ ግእዝ ➙ የግእዝ ቋንቋ መቼ መቼ ትማራለህ?
❖ ማዕዜ ማዕዜ ተሐውሩ ኀበ ቤተ ክርስቲያን ➙ ወደ ቤተ ክርስቲያን መቼ መቼ ትሔዳላችሁ?
❖ ማዕዜ ይመጽእ ክርስቶስ ➙ ክርስቶስ መቼ ይመጣል?
❖ እስከ ማዕዜ ትጸንሕ ዝየ ➙ እዚህ እስከ መቼ ትቆያለህ?
❖ እስከ ማዕዜ ትመጽእ ➙ እስከ መቼ ትመጣለህ?
❖ እስከ ማዕዜ ትመጽኢ ➙ እስከ መቼ ትመጫለሽ?ምላሽ
➤ አነ ተወለድኩ አመ ዕሥራ ወሠለስቱ ለኅዳር። ➙ እኔ ኅዳር ሃያ ሦሥት ቀን ተወለድኩ።
➤ መስከረም ዐሥርቱ ተወጥነ ትምህርት። ➙ መስከረም ዐሥር ትምር ተጀመረ።
➤ በዕለተ እሑድ ይኩን ከብካብነ ➙ እሑድ ቀን ይሑን ሠርጋችን።
➤ ጌሰም ንሑር ኀበ ሐዋሳ። ➙ ወደ አዋሳ ነገ እንሒድ።
➤ ጌሰም ንምጻእ። ➙ ነገ እንምጣ።
➤ ድኅረ ጌሰም እመጽእ። ➙ ከነገ በኋላ እመጣለሁ።
➤ ዮም ትመጽእ እኅትየ። ➙ እኅቴ ዛሬ ትመጣለች።
➤ በዕለተ ረቡዕ ወዓርብ እትሜሀር ልሳነ ግእዝ። ➙ ረቡዕ እና ዐርብ ግእዝ ቋነቋ እንማራለን።
➤ በእለተ ሰንበት ነሐውር ኀበ ቤተ ክርስቲያን። ➙ በሰንበት ቀን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንሄዳለን።
➤ አመ ፍጻሜሀ ለዓለም ይመጽእ ክርስቶስ ➙ በዓለም መጨረሻ ጊዜ ክርስቶስ ይመጣል።
➤ እስከ እፌጽም ትምህርትየ እጸንሕ ዝየ። ➙ ትምርቴን እስከምጨርስ እዚህ እቆያለሁ።
➤ እስከነ ረቡዕ እመጽእ ➙ እስከረቡዕ ድረስ እመጣለሁ።
➤ በዘይመጽእ ዓመት እመጽእ። ➙ በሚመጣው ዐመት አመጣለሁ።
➤ የሚከተሉትን ቃላት በቃላችሁ አጥኑ
❖ ወለደ ➙ ወለደ ...... ❖ ይወልድ ➙ ይወልዳል
❖ ወጠነ ➙ ጀመረ ...... ❖ ይዌጥን ➙ ይጀምራል
❖ ጸንሐ ➙ ቆየ ...... ❖ ይጸንሕ ➙ ይቆያል
❖ ፈጸመ ➙ ጨረሰ ...... ❖ ይፌጽም ➙ ይጨርሳል
❖ መጽአ ➙ መጣ ...... ❖ ይመጽእ ➙ ይመጣል
❖ ኮነ ➙ ኾነ ...... ❖ ይከውን ➙ ይሆናል
፭, ማዕዜ ➙ መቼ ➙ when
እስከ ማዕዜኑ ➙ እስከ መቼ ➙ until when
ማዕዜ ማዕዜ ➙ መቼ መቼ ➙
ጠያቂ
ምሳሌ፦
❖ ማዕዜ ተወለድከ/ኪ ➙ መቼ ተወለድክ/ሽ?
❖ ማዕዜ ተወጥነ ትምህርት ➙ ትምህርት መቼ ተጀመረ?
❖ ማዕዜ ይኩን ከብካብነ ➙ ሰርጋችን መቼ ይሁን?
❖ ማዕዜ ንሑር ኀበ ሐዋሳ ➙ ወደ አዋሳ መቼ እንሂድ?
❖ ማዕዜ ንምጻእ ➙ መቼ እንምጣ?
❖ ማዕዜ ትመጽእ ➙ መቼ ትመጣለህ?
❖ ማዕዜ ትመጽእ እኅትከ/ኪ ➙ እኅትህ/ሽ?
❖ ማዕዜ ማዕዜ ትትሜሀር ልሳነ ግእዝ ➙ የግእዝ ቋንቋ መቼ መቼ ትማራለህ?
❖ ማዕዜ ማዕዜ ተሐውሩ ኀበ ቤተ ክርስቲያን ➙ ወደ ቤተ ክርስቲያን መቼ መቼ ትሔዳላችሁ?
❖ ማዕዜ ይመጽእ ክርስቶስ ➙ ክርስቶስ መቼ ይመጣል?
❖ እስከ ማዕዜ ትጸንሕ ዝየ ➙ እዚህ እስከ መቼ ትቆያለህ?
❖ እስከ ማዕዜ ትመጽእ ➙ እስከ መቼ ትመጣለህ?
❖ እስከ ማዕዜ ትመጽኢ ➙ እስከ መቼ ትመጫለሽ?ምላሽ
➤ አነ ተወለድኩ አመ ዕሥራ ወሠለስቱ ለኅዳር። ➙ እኔ ኅዳር ሃያ ሦሥት ቀን ተወለድኩ።
➤ መስከረም ዐሥርቱ ተወጥነ ትምህርት። ➙ መስከረም ዐሥር ትምር ተጀመረ።
➤ በዕለተ እሑድ ይኩን ከብካብነ ➙ እሑድ ቀን ይሑን ሠርጋችን።
➤ ጌሰም ንሑር ኀበ ሐዋሳ። ➙ ወደ አዋሳ ነገ እንሒድ።
➤ ጌሰም ንምጻእ። ➙ ነገ እንምጣ።
➤ ድኅረ ጌሰም እመጽእ። ➙ ከነገ በኋላ እመጣለሁ።
➤ ዮም ትመጽእ እኅትየ። ➙ እኅቴ ዛሬ ትመጣለች።
➤ በዕለተ ረቡዕ ወዓርብ እትሜሀር ልሳነ ግእዝ። ➙ ረቡዕ እና ዐርብ ግእዝ ቋነቋ እንማራለን።
➤ በእለተ ሰንበት ነሐውር ኀበ ቤተ ክርስቲያን። ➙ በሰንበት ቀን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንሄዳለን።
➤ አመ ፍጻሜሀ ለዓለም ይመጽእ ክርስቶስ ➙ በዓለም መጨረሻ ጊዜ ክርስቶስ ይመጣል።
➤ እስከ እፌጽም ትምህርትየ እጸንሕ ዝየ። ➙ ትምርቴን እስከምጨርስ እዚህ እቆያለሁ።
➤ እስከነ ረቡዕ እመጽእ ➙ እስከረቡዕ ድረስ እመጣለሁ።
➤ በዘይመጽእ ዓመት እመጽእ። ➙ በሚመጣው ዐመት አመጣለሁ።
➤ የሚከተሉትን ቃላት በቃላችሁ አጥኑ
❖ ወለደ ➙ ወለደ ...... ❖ ይወልድ ➙ ይወልዳል
❖ ወጠነ ➙ ጀመረ ...... ❖ ይዌጥን ➙ ይጀምራል
❖ ጸንሐ ➙ ቆየ ...... ❖ ይጸንሕ ➙ ይቆያል
❖ ፈጸመ ➙ ጨረሰ ...... ❖ ይፌጽም ➙ ይጨርሳል
❖ መጽአ ➙ መጣ ...... ❖ ይመጽእ ➙ ይመጣል
❖ ኮነ ➙ ኾነ ...... ❖ ይከውን ➙ ይሆናል
ቦታን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃውያን ቃላት
፮, አይቴ ➙ የት/ወዴት ➙ Where
ኀበ አይቴ ➙ ወደ የት ➙ To where
እም አይቴ ➙ ከየት ➙ From where
ምሳሌ፦
ጠያቂ
❖ አይቴ ውእቱ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የት ነው?
❖ አይቴ ይትረከብ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የት ይገኛል?
❖ አይቴ ውእቱ ብሔራ ለጥብ ➙ የጥብ ሀገሯ የት ነው?
❖ አይቴ ወዐልከ/ኪ ዮም ➙ ዛሬ የት ዋልክ/ሽ?
❖ አይቴ ትውዕል ጌሰም ➙ ነገ የት ትውላለህ?
❖ አይቴ ትውዕሊ ጌሰም ➙ ነገ የት ትውያለሽ?
❖ አይቴ ንትራከብ ➙ የት እንገናኝ?
❖ አይቴ ተመሀርከ ትምህርተከ ➙ ትምርትህን የት ተማርክ?
❖ አይቴ ፈጸምኪ ትምህርተኪ ➙ ትምርትሽን የት ጨረስሽ?
❖ ኀበ አይቴ ተሐውር ➙ ወደ የት ትሄዳለህ?
❖ ኀበ አይቴ ተሐውሪ ➙ ወደ የት ትሄጃለሽ?
❖ ኀበ አይቴ ትረውጽ ➙ ወዴት ትሮጣለህ?
❖ ኀበ አይቴ ትረውጺ ➙ ወዴት ትሮጫለሽ?
❖ ኀበ አይቴ ንሑር ➙ ወዴት እንሂድ?
❖ አይቴ ተወለድከ/ኪ ➙ የት ተወለድክ/ሽ?
❖ አይቴ ውእቱ መካነ ግብርከ/ኪ? ➙ የሥራ ቦታህሽ የት ነው?
❖ አይቴ ውእቱ መካነ ህላዌከ/ሽ? ➙ መኖሪያ ቦታህ/ሽ የት ነው?
❖ እም አይቴ መጻእከ/ኪ ➙ ከየት መጣህ/ሽ?
❖ እም አይቴ ትነብር ➙ ከየት ትቀመጣለህ?
❖ እም አይቴ ትነብሪ ➙ ከየት ትቀመጫለሽ?
መላሽ
➤ ሳሪስ ውእቱ ቤትየ። ➙ ቤቴ ሳሪስ ነው።
➤ ኮተቤ ይትረከብ ቤትየ። ➙ ቤቴ ኮተቤ ይገኛል።
➤ ኢትዮጵያ ውእቱ ብሔራ ለጥበብ። ➙ የጥበብ ሀገሯ ኢትዮጵያ ነው።
➤ ዮም ወዐልኩ ፒያሳ። ➙ ዛሬ ፒያሳ ዋልኩ።
➤ ጌሰም እውዕል አራት ኪሎ። ➙ ነገ አራት ኪሎ እውላለሁ።
➤ ጌሰም እውዕል ውስተ ቤትየ። ➙ ነገ ቤቴ ውስጥ እውላለሁ
➤ መርካቶ ንትራከብ። ➙ መርካቶ እንገናኝ።
➤ አዲስ አበባ መካነ አእምሮ ተመሀርኩ። ➙ አዲስ አበባ ዩንበርስቲ ተማርኩ።
➤ አዲስ አበባ መካነ አእምሮ ፈጸምኩ። ➙ አዲስ አበባ ዩንበርስቲ ጨረስኩ።
➤ ኀበ ቤትየ አሐውር። ➙ ወደ ቤቴ እሄዳለሁ።
➤ ኀበ ቤተ ክርስቲያን አሐውር። ➙ ወደ ቤተ ክርስቲያን እሄዳለሁ።
➤ ንሑር ኀበ ቤተ ትምህርት። ➙ ወደ ትምህርት ቤት እንሂድ።
➤ አዲስ አበባ ተወለድኩ።➙አዲስ አበባ ተወለድኩ።
➤ ቦሌ ውእቱ መካነ ግብርየ።➙የሥራ ቦታየ ቦሌ ነው።
➤ ፈረንሳይ ውእቱ መካነ ህላዌየ። ➙ መኖሪያ ቦታየ ፈረንሳይ ነው።.
➤ መጻእኩ እምነ ግብርየ። ➙ ከሥራ ቦታየ መጣሁ።
➤ አነ እነብር ዝየ። ➙ እኔ እዚህ እቀመጣለሁ።
➤ አነ እነብር ላዕለ መንበር። ➙ እኔ በወንበር ላይ እቀመጣለሁ።
በምድብ"ሀ" ሥር ለተዘረዘሩት ቃላት በምድብ "ለ"ሥር ከተዘረዘሩት ቃላት ከተቃራኒያቸው ጋር አዛምዱ።
...... ምድብ "ሀ" .......... ምድብ "ለ"
-----፩, ዮም .......... ሀ, ተንሥአ
-----፪, ረከበ .......... ለ, ቅድመ
-----፫, ወጠነ .......... ሐ, ቅሩብ
-----፬,ላዕል .......... መ, ትማልም
-----፭, ነበረ .......... ረ, ኀጥአ
-----፮, ድኅረ .......... ሰ, ፈጸመ
-----፯, ርሑቅ .......... ቀ, ታሕት
❖ የሚከተሉትን ጥያቄወች በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥ/ጭ
፩, _ ተወልደት ማርያም?
ሀ, መኑ ለ, ምንት ሐ, ማዕዜ መ, እስፍንቱ
፪, __ ብሔራ ለጥበብ?
ሀ, አይቴ ለ, እስፍንቱ ሐ, መኑ መ, ለምንት
፫, __ሖረት እኅትከ/ኪ?
ሀ, ማዕዜ ለ, አይቴ ሐ, ምንት መ, "ሀ"ወ "ለ"
፬,________አነብር ኀዘነ ውስተ ልብየ?
ሀ, ማዕዜኑ ለ, እስከማዕዜኑ ሐ, ምንትኑ መ, እፎ
፭, ኀበ አይቴ _ አንቲ ሕጻን?
ሀ, ተሐውር ለ, ተሐውሪ ሐ, አሐውር መ, ነሐውር
፮, አይቴ _ አንተ አብርሃም?
ሀ, ወዐልኪ ለ, ወዐልክሙ ሐ, ወዐልከ መ, ወዐልክን
፯, ገበየሁ፦ ማዕዜ መጻእኪ ሐና?
ሐና፦ ___________።
ሀ,ዮም እመጽእ ሐ, ይእዜ መጻእኩ
ለ, ጌሰም መጻእኩ መ, ትማልም እመጽእ
፰, አይቴ_________ሐና እምየ?
ሀ, ውእቱ ለ, ይእቲ ሐ, ዛቲ መ,ዝንቱ
፱, ማዕዜ __አንቲ ወለት?
ሀ, ትመጽእ ለ, ይመጽእ ሐ, ንመጽእ መ,ትመጽኢ
፲, _ይትረከብ ቤተ ክርስቲያንከ?
ሀ, ምንት ለ, መኑ ሐ, አይቴ መ, እስፍንቱ
፮, አይቴ ➙ የት/ወዴት ➙ Where
ኀበ አይቴ ➙ ወደ የት ➙ To where
እም አይቴ ➙ ከየት ➙ From where
ምሳሌ፦
ጠያቂ
❖ አይቴ ውእቱ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የት ነው?
❖ አይቴ ይትረከብ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የት ይገኛል?
❖ አይቴ ውእቱ ብሔራ ለጥብ ➙ የጥብ ሀገሯ የት ነው?
❖ አይቴ ወዐልከ/ኪ ዮም ➙ ዛሬ የት ዋልክ/ሽ?
❖ አይቴ ትውዕል ጌሰም ➙ ነገ የት ትውላለህ?
❖ አይቴ ትውዕሊ ጌሰም ➙ ነገ የት ትውያለሽ?
❖ አይቴ ንትራከብ ➙ የት እንገናኝ?
❖ አይቴ ተመሀርከ ትምህርተከ ➙ ትምርትህን የት ተማርክ?
❖ አይቴ ፈጸምኪ ትምህርተኪ ➙ ትምርትሽን የት ጨረስሽ?
❖ ኀበ አይቴ ተሐውር ➙ ወደ የት ትሄዳለህ?
❖ ኀበ አይቴ ተሐውሪ ➙ ወደ የት ትሄጃለሽ?
❖ ኀበ አይቴ ትረውጽ ➙ ወዴት ትሮጣለህ?
❖ ኀበ አይቴ ትረውጺ ➙ ወዴት ትሮጫለሽ?
❖ ኀበ አይቴ ንሑር ➙ ወዴት እንሂድ?
❖ አይቴ ተወለድከ/ኪ ➙ የት ተወለድክ/ሽ?
❖ አይቴ ውእቱ መካነ ግብርከ/ኪ? ➙ የሥራ ቦታህሽ የት ነው?
❖ አይቴ ውእቱ መካነ ህላዌከ/ሽ? ➙ መኖሪያ ቦታህ/ሽ የት ነው?
❖ እም አይቴ መጻእከ/ኪ ➙ ከየት መጣህ/ሽ?
❖ እም አይቴ ትነብር ➙ ከየት ትቀመጣለህ?
❖ እም አይቴ ትነብሪ ➙ ከየት ትቀመጫለሽ?
መላሽ
➤ ሳሪስ ውእቱ ቤትየ። ➙ ቤቴ ሳሪስ ነው።
➤ ኮተቤ ይትረከብ ቤትየ። ➙ ቤቴ ኮተቤ ይገኛል።
➤ ኢትዮጵያ ውእቱ ብሔራ ለጥበብ። ➙ የጥበብ ሀገሯ ኢትዮጵያ ነው።
➤ ዮም ወዐልኩ ፒያሳ። ➙ ዛሬ ፒያሳ ዋልኩ።
➤ ጌሰም እውዕል አራት ኪሎ። ➙ ነገ አራት ኪሎ እውላለሁ።
➤ ጌሰም እውዕል ውስተ ቤትየ። ➙ ነገ ቤቴ ውስጥ እውላለሁ
➤ መርካቶ ንትራከብ። ➙ መርካቶ እንገናኝ።
➤ አዲስ አበባ መካነ አእምሮ ተመሀርኩ። ➙ አዲስ አበባ ዩንበርስቲ ተማርኩ።
➤ አዲስ አበባ መካነ አእምሮ ፈጸምኩ። ➙ አዲስ አበባ ዩንበርስቲ ጨረስኩ።
➤ ኀበ ቤትየ አሐውር። ➙ ወደ ቤቴ እሄዳለሁ።
➤ ኀበ ቤተ ክርስቲያን አሐውር። ➙ ወደ ቤተ ክርስቲያን እሄዳለሁ።
➤ ንሑር ኀበ ቤተ ትምህርት። ➙ ወደ ትምህርት ቤት እንሂድ።
➤ አዲስ አበባ ተወለድኩ።➙አዲስ አበባ ተወለድኩ።
➤ ቦሌ ውእቱ መካነ ግብርየ።➙የሥራ ቦታየ ቦሌ ነው።
➤ ፈረንሳይ ውእቱ መካነ ህላዌየ። ➙ መኖሪያ ቦታየ ፈረንሳይ ነው።.
➤ መጻእኩ እምነ ግብርየ። ➙ ከሥራ ቦታየ መጣሁ።
➤ አነ እነብር ዝየ። ➙ እኔ እዚህ እቀመጣለሁ።
➤ አነ እነብር ላዕለ መንበር። ➙ እኔ በወንበር ላይ እቀመጣለሁ።
በምድብ"ሀ" ሥር ለተዘረዘሩት ቃላት በምድብ "ለ"ሥር ከተዘረዘሩት ቃላት ከተቃራኒያቸው ጋር አዛምዱ።
...... ምድብ "ሀ" .......... ምድብ "ለ"
-----፩, ዮም .......... ሀ, ተንሥአ
-----፪, ረከበ .......... ለ, ቅድመ
-----፫, ወጠነ .......... ሐ, ቅሩብ
-----፬,ላዕል .......... መ, ትማልም
-----፭, ነበረ .......... ረ, ኀጥአ
-----፮, ድኅረ .......... ሰ, ፈጸመ
-----፯, ርሑቅ .......... ቀ, ታሕት
❖ የሚከተሉትን ጥያቄወች በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥ/ጭ
፩, _ ተወልደት ማርያም?
ሀ, መኑ ለ, ምንት ሐ, ማዕዜ መ, እስፍንቱ
፪, __ ብሔራ ለጥበብ?
ሀ, አይቴ ለ, እስፍንቱ ሐ, መኑ መ, ለምንት
፫, __ሖረት እኅትከ/ኪ?
ሀ, ማዕዜ ለ, አይቴ ሐ, ምንት መ, "ሀ"ወ "ለ"
፬,________አነብር ኀዘነ ውስተ ልብየ?
ሀ, ማዕዜኑ ለ, እስከማዕዜኑ ሐ, ምንትኑ መ, እፎ
፭, ኀበ አይቴ _ አንቲ ሕጻን?
ሀ, ተሐውር ለ, ተሐውሪ ሐ, አሐውር መ, ነሐውር
፮, አይቴ _ አንተ አብርሃም?
ሀ, ወዐልኪ ለ, ወዐልክሙ ሐ, ወዐልከ መ, ወዐልክን
፯, ገበየሁ፦ ማዕዜ መጻእኪ ሐና?
ሐና፦ ___________።
ሀ,ዮም እመጽእ ሐ, ይእዜ መጻእኩ
ለ, ጌሰም መጻእኩ መ, ትማልም እመጽእ
፰, አይቴ_________ሐና እምየ?
ሀ, ውእቱ ለ, ይእቲ ሐ, ዛቲ መ,ዝንቱ
፱, ማዕዜ __አንቲ ወለት?
ሀ, ትመጽእ ለ, ይመጽእ ሐ, ንመጽእ መ,ትመጽኢ
፲, _ይትረከብ ቤተ ክርስቲያንከ?
ሀ, ምንት ለ, መኑ ሐ, አይቴ መ, እስፍንቱ
የዕለቱ ዋና ዋና ቃላት
❖ ዮም ➙ ዛሬ ...... ❖ መካን➙ ቦታ
❖ ናሁ ➙ አሁን ..... ❖ ከብካብ➙ ሠርግ
❖ ትማልም ➙ ትናንት ..... ❖ ትፍሥሕት➙ደሥታ
❖ ይዕዜ ➙ ዛሬ ..... ❖ ጸንሐ➙ቆየ
❖ ኀበ ➙ ወደ ..... ❖ አንከረ➙አደነቀ
❖ አይቴ ➙ የት ..... ❖ ምሕረት➙ይቅርታ
❖ ማዕዜ ➙ መቼ ..... ❖ ጌሰም➙ ነገ
❖ ዮም ➙ ዛሬ ...... ❖ መካን➙ ቦታ
❖ ናሁ ➙ አሁን ..... ❖ ከብካብ➙ ሠርግ
❖ ትማልም ➙ ትናንት ..... ❖ ትፍሥሕት➙ደሥታ
❖ ይዕዜ ➙ ዛሬ ..... ❖ ጸንሐ➙ቆየ
❖ ኀበ ➙ ወደ ..... ❖ አንከረ➙አደነቀ
❖ አይቴ ➙ የት ..... ❖ ምሕረት➙ይቅርታ
❖ ማዕዜ ➙ መቼ ..... ❖ ጌሰም➙ ነገ