Ø ክፍለ ትምህርት ፬ ✣
ምክንያታዊነትን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃላት
፩,ለምንት ➙ ለምን ➙ why?
=> ህየንተ ምንት ➙ ስለምን ➙ about what?
=> በእንተ ምንት ➙ ስለምን ➙ about what?
=> በምክንያተምንት ➙ በምንምክንያት?
ጠያቂ
ምክንያታዊነትን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃላት
፩,ለምንት ➙ ለምን ➙ why?
=> ህየንተ ምንት ➙ ስለምን ➙ about what?
=> በእንተ ምንት ➙ ስለምን ➙ about what?
=> በምክንያተምንት ➙ በምንምክንያት?
ጠያቂ
ð ለምንት ትትሜሀር ልሳነ ግእዝ?
➙ የግእዝ
ቋንቋ ለምን
ትማራለህ?
ð ለምንት የሐውር
ሰብእ ኀበ
ቤተ ክርስቲያን? ➙ ሰው
ወደ ቤተ
ክርስቲያን ለምን
ይሔዳል?
ð ለምንት መጻእከ/ኪ ዮም? ➙ ዛሬ ለምንመጣህ/ሽ?
ð ለምንት ሖርከ/ኪ ኀበ ጎንደር?
➙ ወደ
ጎንደር ለምን
ሔድክ/ሽ?
ð ለምንት ይዜኀር
ባዕል? ➙ ባለፀጋ ለምን
ይኮራል?
ð ለምንት ተፈጥረ
ሰብእ? ➙ ሰው ለምን
ተፈጠረ?
ð በይነ ምንት
ተኀዝን/ኒ?
➙ ስለምን
ታዝናለህ/ኛለሽ?
ð ህየንተ ምንት
ተወልደ ክርስቶስ? ➙ ክርስቶስ ስለምን ተወለደ?
ð በምክንያተ ምንት
በከዩ ሕዝብ?
➙ ሕዝቦች
ስለምን ምክንያት አለቀሱ?
መላሽ
መላሽ
ð ለአንብቦተ መጻሕፍት እትሜሀር። ➙ መጽሐፍ ለማንብ
እማራለሁ።
ð ለገቢረ ጸሎት
የሐውር። ➙ ጸሎት ለማድረግ ይሔዳል።
ð ለነጽሮተ ሕንጻ
ዘፋሲለደስ። ➙ የፋሲለደስን ሕንጻ
ለማየት።
ð ለተምህሮ ግእዝ
መጻእኩ። ➙ ግእዝ ለመማር
መጣሁ።
ð በእንተ በዝኀ
ሐብቱ ይዜኀር። ➙ ሐብቱ
ስለበዛ ይኮራል።
ð ለሰብሖተ ፈጣሪ
ተፈጥረ ሰብእ።
➙ ሰው
ፈጣሪን ለማመስገን ተፈጠረ።
ð በእንተ
ሀገርየ አኀዝን። ➙ ስለሀገሬ አዝናለሁ።
ð ህየንተ ሰብእ
ተወልደ ክርስቶስ። ➙ ክርስቶስ ስለሰው ተወለደ።
ð በምክንያተ ሀገሮሙ
በከዩ። ➙ ስለሀገራቸው ምክንያት አለቀሱ።
የሚከተሉትን ቃላት በቃላችሁ ያዙ/አጥኑ
የሚከተሉትን ቃላት በቃላችሁ ያዙ/አጥኑ
ð ህየንተ/በእንተ ➙ ስለ --- ሰብእ ➙ ሰው
ð ተዝኅረ ➙ ኮራ ------- ይዜኀር
➙ ይኮራል
ð በከየ ➙ አለቀሰ ------- ባዕል
➙ ባለፀጋ
ð በዝኀ ➙ በዛ --------- ሐነጸ
➙ ሰራ
ð ገብረ ➙ አደረገ ------- ሀገሮሙ
➙ አገራቸው
ð ነጸረ ➙ አየ --------- ይኔጽር
➙ ያያል
ð ሰብሐ ➙ አመሰገነ ----- ይሴብሕ ➙ ያመሰግናል
ከሁለት አንድ የሆነ አማራጭን ለመጠየቅ የሚያገለግል መጠይቃዊ ቃል
፪, አይ ➙ የቱ/የትኛው ➙ which?
=> አየ ➙ የቱን/የትኛውን ➙ which?
፪, አይ ➙ የቱ/የትኛው ➙ which?
=> አየ ➙ የቱን/የትኛውን ➙ which?
=>
አያት ➙ የቶቹ/የትኞቹ
➙ which?
=>አያተ ➙ የቶችን/የትኞቹን ➙ which?
ጠያቂ
=> አይ ውእቱ ርእስከ/ኪ? ➙ ራስህ/ሽ የትኛው ነው?
=> አይ ውእቱ የማናይ ዐይንከ/ኪ? ➙ ቀኙ ዐይንህ /ሽ የትኛው ነው?
=> ይኄይስ እምነ ጎንደር ወ አዲስ አበባ? ➙ ከጎንደርና ከአዲስ አበባ የቱ ይሻላል?
=> አይ የዐቢ እምነ ዐባይ ወ ተከዜ? ➙ ከዐባይና ከተከዜ የቱ ይበልጣል?
=> አይ ውእቱ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የትኛው ነው?
=> አይ ልሳን ዘይትናገር ዘንተ ነገረ? ➙ ይህንን ነገር የሚናገር የትኛው አንደበት ነው?
=> አየ ትጸልእ ወአየ ታፈቅር እምነስቴ ወ መብልዕ? ➙ ከመብልና ከመጠጥ የትኛውን ትጠላለህ የትኛውንስ ትወዳለህ?
=> አያት ውእቶሙ አብያጺከ? ➙ ጓደኞችህ የትኞቹ ናቸው?
=> አያት ወእቶሙ አዕይንቲከ? ➙ ዐይኖችህ የትኞቹ ናቸው?
=> አያት ውእቶሙ አእጋሪከ? ➙ እግሮችህ የትኞቹ ናቸው?
=> በአይ ዘመን ይመጽእ ክርስቶስ? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ዘመን ይመጣል?
=> በአይ ዕለት ተሰቅለ ክርስቶስ? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ቀንተሰቀለ?
=> በአይ ዕለት ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ቀን ከሙታን መካከል ተነሣ?
መላሽ
=>አያተ ➙ የቶችን/የትኞቹን ➙ which?
ጠያቂ
=> አይ ውእቱ ርእስከ/ኪ? ➙ ራስህ/ሽ የትኛው ነው?
=> አይ ውእቱ የማናይ ዐይንከ/ኪ? ➙ ቀኙ ዐይንህ /ሽ የትኛው ነው?
=> ይኄይስ እምነ ጎንደር ወ አዲስ አበባ? ➙ ከጎንደርና ከአዲስ አበባ የቱ ይሻላል?
=> አይ የዐቢ እምነ ዐባይ ወ ተከዜ? ➙ ከዐባይና ከተከዜ የቱ ይበልጣል?
=> አይ ውእቱ ቤትከ/ኪ ➙ ቤትህ/ሽ የትኛው ነው?
=> አይ ልሳን ዘይትናገር ዘንተ ነገረ? ➙ ይህንን ነገር የሚናገር የትኛው አንደበት ነው?
=> አየ ትጸልእ ወአየ ታፈቅር እምነስቴ ወ መብልዕ? ➙ ከመብልና ከመጠጥ የትኛውን ትጠላለህ የትኛውንስ ትወዳለህ?
=> አያት ውእቶሙ አብያጺከ? ➙ ጓደኞችህ የትኞቹ ናቸው?
=> አያት ወእቶሙ አዕይንቲከ? ➙ ዐይኖችህ የትኞቹ ናቸው?
=> አያት ውእቶሙ አእጋሪከ? ➙ እግሮችህ የትኞቹ ናቸው?
=> በአይ ዘመን ይመጽእ ክርስቶስ? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ዘመን ይመጣል?
=> በአይ ዕለት ተሰቅለ ክርስቶስ? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ቀንተሰቀለ?
=> በአይ ዕለት ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን? ➙ ክርስቶስ በየትኛው ቀን ከሙታን መካከል ተነሣ?
መላሽ
=>
ዝንቱ ውእቱ
ርእስየ። ➙ ራሴ ይህ
ነው።
=>
ዝንቱ ውእቱ
የማናይ ዐይንየ። ➙ ቀኙ
ዐይኔ ይህ
ነው።
=>
አዲስ አበባ
ይኄይስ። ➙ አዲስ አበባ
ይሻላል።=> ዐባይ የዐቢ እምነ
ተከዜ።➙ ከተከዜ
ዐባይ ይበልጣል።
=> ዝንቱ ውእቱ
ቤትየ። ➙ ቤቴ ይህ
ነው።
=>
ዝንቱ ልሳን
ይትናገር ዘንተ
ነገረ። ➙ ይህን ነገር
ይህኛው አንደበት ይናገራል።
=>
አነ አጸልዕ
ስቴ ወባሕቱ
አፈቅር መብልዐ። ➙ መጠጥ
እጠላለሁ ነገር
ግን መብል
እወዳለሁ።
=>
እሉ ውእቶሙ
አብያጽየ። ➙ እነዚህ ጓደኞቼ
ናቸው።
=>
እሉ ውእቶሙ
አዕይንትየ። ➙ እነዚህ ዐይኖቼ
ናቸው።
=>እሉ ውእቶሙ አእጋርየ። ➙ እነዚህ እግሮቼ
ናቸው።
=>
በማእከላዊ ዘመን
ይመጽእ ክርስቶስ። ➙ ክርስቶስ በመካከለኛው ዘመን
ይመጣል።
=>
በዕለተ ዐርብ
ተሰቅለ ክርስቶስ። ➙ ክርስቶስ ዐርብ ቀን
ተሰቀለ።
=>
በዕለተ እሑድ
ተንሥአ ክርስቶስ። ➙ ክርስቶስ እሑድ ቀን
ተነሣ።
የዕለቱ ዋና ዋና ቃላት
=>
ጸልአ ➙ ጠላ -------- ልሳን
➙ አንደበት
=>
አፍቀረ ➙ ወደደ ------ ማእከላዊ ➙ መካከለኛ
=>
ተንሥአ ➙ ተነሣ ------ አእጋር ➙ እግሮች
=>
የማን ➙ ቀኝ -------- የዐቢ
➙ ይበልጣል
=>እሉ ➙
እነዚህ ------- ስቴ
➙ መጠጥ
=>
ውእቶሙ ➙ ናቸው ---- መብልዕ ➙ መብል
የክፍለ ትምህርት ፬ መልመጃ
የሚከተሉትን ቃላት በተስማሚው ቦታ በማስገባት ባዶ ቦታውን አሟሉ።
አንድ ቃል ሁለት ቦታ ሊገባ ይችላል።
- ማዕዜ --------- አይቴ
- መኑ ---------- እፎ
- ምንት --------- እለመኑ
- እስፍንቱ -------- እስፍንተ
የሚከተሉትን ቃላት በተስማሚው ቦታ በማስገባት ባዶ ቦታውን አሟሉ።
አንድ ቃል ሁለት ቦታ ሊገባ ይችላል።
- ማዕዜ --------- አይቴ
- መኑ ---------- እፎ
- ምንት --------- እለመኑ
- እስፍንቱ -------- እስፍንተ
-
እስከ ማእዜኑ ---- ለምንት
፩,______ አኀው ሀለውከ ኦ እኁየ?
፪,______ ይከውነኒ ዝንቱ ነገር እንዘ ኢየአምር ብእሴ?
፫,______ ሐዋርያተ ኀረየ ክርስቶስ?
፬,______ ይትበሀል ስመ ዚአከ/ኪ?
፭,______ አነብር ኀዘነ ውስተ ልብየ ይቤ ዳዊት በመዝሙሩ።
፮,______ ነገር ይኄይሰነ ኦ አኀውየ?
፯,______ ሖሩ ዮም ኀበ አሜሪካ?
፰,______ ተወልደት ማርያም ቅድስት?
፱,______ ውእቱ መካነ ህላዌከ/ኪ?
፲,______ ትትሜሀሩ ልሳነ ግእዝ?
፩,______ አኀው ሀለውከ ኦ እኁየ?
፪,______ ይከውነኒ ዝንቱ ነገር እንዘ ኢየአምር ብእሴ?
፫,______ ሐዋርያተ ኀረየ ክርስቶስ?
፬,______ ይትበሀል ስመ ዚአከ/ኪ?
፭,______ አነብር ኀዘነ ውስተ ልብየ ይቤ ዳዊት በመዝሙሩ።
፮,______ ነገር ይኄይሰነ ኦ አኀውየ?
፯,______ ሖሩ ዮም ኀበ አሜሪካ?
፰,______ ተወልደት ማርያም ቅድስት?
፱,______ ውእቱ መካነ ህላዌከ/ኪ?
፲,______ ትትሜሀሩ ልሳነ ግእዝ?